Home

ዉድ አንባቢያን፤ የ ታህሳስ ጦማርዐችን ላይ ያካተትነው ግራፍ፡ [ዙም-ኢን] ማድረግ ላይ ካስቸገራችሁ፡ ቃል ቆጠራ እምይለውን ከተጫናችሁ በኋላ፡ እምይከፈተው ገፅ ላይ፡
ከታች እንደምታዩት፡ Download PDF File እምይለውን ብትከተሉ፡ እንደልብ ማሳደግም ማሳነስም ትችላላችሁ።

ርዕየ አዳራሽ

ጥንትዓዊትዋ ታሪክዓዊትዋ እና ታላቅዒትዋ ኢትዮጵያችን፤ የ-ኅልዉና አደጋ ላይ ነች። ጀግናው እና ቅንዑ ህብረ-ማኅበረሰብዐችን — ወረራ፣ ዝርፊያ እና የ ኅልዉና አደጋ ተጋርጦበት አ። የ ኅልዉና አደጋው ትልም፤ የ-ተወጠነው፡ ጥንት፡ በ-ባዕዳን ምሆንዑ ዕሙን ነው። ባዕዳንዑ፤ ጊዜዓዊ ጥቃት እና ጉዳት ከ-ማስከተልዐቸው ባ’ፈ፡ ዘላቂዕነት ባ’ው መልክዑ ትልምዐቸውን ተግባርዓዊ ማድረግ ሳይችሉ ቢቀሩም ቅሉ — ኢትዮጵያችን፡ ጥቂት የ-ራስዋ ጠማማዎች፡ የ ባዕዳንዑን ትልም፡ ፍፃሜ ላይ ሊይአደርሱልዐቸው፡ ሃገርዐችንን እና ህብረ-ማኅበረሰብዐችንን — የ ከፋ የ ኅልዉና አደጋ ውስጥ እንድይዘፈቅዑ ምክንያት ሆነውዐል። የ ኅልዉና አደጋውን ልዩ እምይአደርገው፤ ኣብልታ-ኣጠጥታ ባ’ሳደገችዐቸው፡ በ የ-ዉስጥ ባንዳዎች እይኧተተገበረ ያ’ ከ-ምሆንዑም ባ’ሻገር — የ-መንግሥት ሥልጣንን፣ የ-መንግሥት መዋቅርዐትን እና የ-ሃገሪትዋን [የ-ራስዋን] ዕሴትዖች ተቆጣጥረው፡ እምይፈፅሙት የ ግፍ-ግፍ የ-ምሆንዑ መራር ዕዉነትዐ ነው። ትክክል። ዛሬ በስራ ላይ እየዋለ ያው፤ በ-ቋንቋ እና በ-ጎጥ ላይ የ-ተመሠረተው ፌደራሊዝም፡ እንደ ሃገርም ሆነ እንደ ህብረ-ማኅበረስብ፡ ለ የ-ተዘፈቅንበት የ ኅልዉንዐ አደጋ፡ መሠረትዓዊ ምክንያት ነው።

መፍትሄው፤ ግልፅ ነው። ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ ኃይል፤ በ-ማደራጀት እና ሁልኧገብ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ እንቅስቃሴን በ-ማቀጣጠል፡ ስር-ነቀል ለዉጥ ማምጣት ብቻ ነው። ማለት — የ ኢትዮጵያ ሕዝብን፣ የ ኢትዮጵያ የ-ፖሊቲካ አደረጃጀትዖችን፣ የ ኢትዮጵያ ሙያ ማኅበርዐትን እና የ ኢትዮጵያ የ-ሲቪክ ድርጅትዖችን ጥምረት በ ማቀናጀት፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር መንግሥት፡ እምይፈጠርበትን ሂደት፡ በ ቁርጥኧኛዕነት እና በ-ቅንዕነት ዛሬውንዑ መመር የ-ግድ ነው — ማለት ነው። በ-ትህነግ በ-ዖነግ እና በ-ራስዑ በ-ብልፅግና፤ እ’የተፈፀመ ያ’ውን፡ የ-ለየት ወረራ፣ የ ዕርስ-በ-ዕርስ ጦርዕነት፣ ኤትኒክ-ክሊንዚንግ፣ ኤትኖ-ሪሊጀስ ክሊንዚንግ፣ ጄኖሳይድ፣ ሃገርን የ-ማፍረስ እና የ ዖሮሙማን፡ ዓይን-ያ’ወጣ የ-መንሰራፋት የ-ተቀናጀ ዘመቻ — ሳይዉል ሳይአድር፡ እንድይአከትም እና ሙሉ-በ-ሙሉ እንድይቀለበስ ማድረግ፡ ግዴትዐችን ምሆኑን፡ ኢትዮጵያን ለ-እምይል ሁ’ላ፡ ዐፅንዖት በ መስጠት፡ ማስጠንቀቅም እንእገድኧድ አን።

የ-ተደቀኑብን ፈተናዎች፤ መራር እና ብዙ ናቸው። ኾኖም፤ ባ’መዛኙ፡ የ ቀዳሚዎች ሁሉ ቀዳሚ ተደርጎ ሊወሰድ እምይገባው፡ ጥቅል ችግርዐችን — የ ዘመንዑን ክፉ ዕዉነትዐ፡ በ ቆራጥዕነት መጋፈጥ ፈርተን፣ የ ዖሮሙማን ዓይን-ያ’ወጣ ወረራ በ-ፍጥነት እ’የተንሰርዐፋ ምሆኑን መገንዘብ ተስኖን፣ ፓሊቲካችንን ፈር ማስያዝ እና ከ-አክራሪው የ ጎሣ-ፖሊቲካ ጋር፡ የ ገጠምነውን ፍልሚያ፡ በ-ኢትዮጵያ አሸናፊዕነት ለ-መቋጨት፡ እምይመጥን ትግል ማክኣሄድዑን፡ አልደፈርነውም። በ ተጓዳኝም፤ የ-ሕዝብዐችንን ሰቆቃ እና ዕልቂት፡ እንድይኣከትም ማስገድኧድ አለመቻልዐችን ብቻ’ም ሳይሆን፡ በ የ-ዉስጥ አፍራሽ ኃይልዖች፡ ለ ሃገር መፍረስ አደጋ ተጋልጠን፣ በ ጎረቤት ሃገርም ዳር-ድንበርዐችን ተደፍሮ፡ ተዋርደን አን። ለ እንኧዚህ ሁሉ መሠረትዓዊ ምክንያትዐቸው፤ ኢትዮጵያችን፡ ኢትዮጵያዊ መንግሥትም ሆነ ኢትዮጵያዊ ህገ-መንግሥት የ-ሌላት ሃገር፡ በ መሆንዋ ነው።

ኢትዮጵያችን፤ ኢትዮጵያዊ መንግሥትም ሆነ ኢትዮጵያዊ ህገ-መንግሥት ይኖርዐት ዘንድም — ሃገር አፍራሽ ድርጅትዖችን እምኣይኣካትት፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር መንግሥት የ-መፍጠር ሂደት፡ ዛሬውንዑ ይመር። የ እምንእጠብቀው የ-ሽግግር መንግሥት፤ ዳር ድንበርዐችንን ያስከብር፣ ሰላም እና መረጋጋትን ያስፍን፣ የ ሁሉንም ተቋምዐት ተግባርዐት በ-ሃላፊዕነት ይምራ፣ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ቆጠራ እና ተከትሎ መደረግ ያ’ለበትን ምርጫ፡ ፍትህዓዊ እና ነፃ መሆኑን ለ ማርኧጋገጥ እምይአስችሉ ተቋምዓዊ ለዉጥዖችን ተግባርዓዊ ያድርግ። ኢትዮጵያዊያንን በ-ሙሉ ያ’ሳተፈ፤ አዲስ ስልጡን ህገመንግሥት ይቅረፅ። የ ጎሣ-ፖሊቲካን እና አክራሪ የ ጎሣ-ድርጅትዖችን በ-ህግ ይገድብ። በ ቋንቋ እና በ-ጎጥ ላይ የ-ተመሠረተውን ፌደራሊዝም፤ ሙሉ-በ-ሙሉ እንድይፈርስ ያ’ድርግ። በ ምትክዑም፤ ሕዝብ እምይመርጠውን ያ’ስተዳደር ስርዐት እንዲዘረጋ እምይአስችል ድልዳል ያ’ት። ሰዉ በ-ሰዉዕነትዑ ብቻ፤ እምይከበርበትን፣ በ-ዜጋዕነት ላይ ያ’ተኮረ እና የ-ቡድን ጥይዐቄዎችን ያ’ገናዘበ መርህን እምይከተል፣ በ ዲሟክረሲዓዊ እና ነፃ ምርጫ፡ ሃገርን የ-መጠበቅ እና ሕዝብን የ-ማገልገል ዕድልዑን እምይአገኝ — ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ መንግሥት ይመሥረት። እናም፤ ኢትዮጵያ ሰላም ታ’ግኝ።

ቃል ቆጠራ! || The adarash Blog, December 2024