ስላች ወ መንገድ

ስላች ወ መንገድ

የ አዳራሽ ጦማር | ሃምሌ ፪ሺህ፩፭ ዓ.ም

ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ በዚህ ወር፡ ትንሽ ዘግየት ብለን መከሰትዐችን፡ ካቅም በላይ ሆኖብን ምሆኑን አጋርተናችሁ –  ህይወት፡ [የ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ተሞክሮ ተፈጥሮዓዊ ሂደት ነፅኧብራቅ ነው፡] በ’ምዕትል፡ ተንኳሽ አብኣባል ተንደርድረን፡ የ-ህይወት ጉዞ፡ እምይቀይሳቸው እና እምይከተልዐቸው – ስላችዖች እና መንገድዖች ላይ፡ በ መንጐራደድ፡ ዕምንለውን ለ ማለት — ባ’ክብሮት ከ ፊትዐችሁ ቀርበን አ

በማስከተልም፤ የ-ዩኒቨርስ “ክስተትን” በ-ተመለከተ፡ ሃይማኖት – አስር-ሺህ ዓመትዐት ገደማ እንድአስቆጠረ እና፡ ሳይንስ በ’በኩሉ – ከ 4-ቢልየን ዓመትዐት በላይ እንደ እምይአስቆጥር ማስተማርዐቸውን አስታዉሰንዐችሁ፤ የትየለሌውን ምህዳር ለ-ጊዜው እ’ንድናልፈው ብንፈቅድም — ለሃይማኖትም ሆነ ለሳይንስ፡ የ[ሰዉ] ልጅ  የት/መቼ/እንዴት እንደተፈጠረ፡ መገመትንም ሆነ በ ዕርግጠኛዕነት ምአወቅንም፡  እምይገድብዐቸው ሰበብ ልንደረድር ሊፈቀድልን አይገባም ዕንዕል አለን።  

ከዚያም፤ የ ዳያስፖራ እና የ ሃገርቤት ህይወትዐችንን በተመለከተ — እዚህም እዚያም ያሉ፡ አንዳንድ ጉልህ የሆንዑ ጉዳይዖችን አነሳስተን፡ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊዕነትን ያጎልብታል በሚል ዕምነት፡ በ ዙሪያቸው በማዉጠንጠን፡ እናንተንም ወደ ዉይይት መድረክ ይመራችኋል ያልነውን፡ በ-ስስዑ እናጋርችኋለን።

አካሄድአችንን በተመለከተም፤ ዜጎች – የ ሃገርዐቸውን ህገ-መንግሥት እና ደንቦች ብቻ ሳይሆን፡ ሰዉዓዊዕነትን፣ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊዕነትን፣ ዕኩልዕነትን እና ዜጋዕነትን ግንዛቤ ዉስጥ ያ’ካተተ፣ ሞራልቲን እና ካመን-ሴንስን በ ጥንቃቄ  ያ’ገናዘበ ያ’ለጠ፡ የ’­ በኩልዐቸውን ቁምነገረኛ ስነምግባር በ ተግባር ላይ ይኣዉሉ ዘንድ እንደሚጠበቅባቸው እንጠቁማን። ይህ ስኬታማ እምይሆነውም፤ ሃገርን በመጠበቅ፡ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ህይወትን በ ስርዐት እንድይአገለግል፡ የሕዝብ ይሁንታን  ይኣገኘ መንግሥት፡ ሃላፊዕነቱን ባ’ግባቡ ሲጣ ብቻ ነው። የ ሕዝብ እና የ ሃገር አገልጋይዕነቱን፤ በተግባር ያስመሰከረ እና፡ ለ ዕኩልዕነት እና ለ ዕድገት እምይሰራ መንግሥት የኖርኧን እንደሆነ ብቻ ምሆኑንም እናስታዉሳችኋለን።

እንደ  ማጠቃለያም፤ ትግልዐችን ከ ቁጥጥር ዉጭ እንድኣይሆን እና፡ መያዥያ መጨበጭዐ እንድአይኣጣ ጥንቃቄ ማድረግ፡ የግድ እንደሚለን እንጠቁማለን። ዕመንዑን፤ ቀናው ስላች እና ቀናው መንገድ – ሃገር አፍራሽዖችን እ’ማያካትት፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ ሽግግር መንግሥት ምሥረታን ሂደት፡ መጀመር እና፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ መንግሥት መመሥረት ብቻ ነው። ይህ-እንን ችላ ብለን፤ የ ጎሣ-ፖሊቲካ [ማጥ] ዉስጥ መዘፈቅን፡ እንዲሁም – ግልኧሰብ ዐምላኪዕነትን እይአስተዋልን ምሆንዐችንን እና [አደገኛ እና አፍራሽ አካሄድ] መሆኑን፡ ጠቁመናችሁ — የ-ሃምሌ ጦማርዐችንን ዕንቋጫለን።

ሙሉውን ለማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ሃምሌ 2015 ዓ.ም ‘ን ይጠቀሙ።

እንአመሰግን አን።