ብረትን – እንደጋለ

ብረትን – እንደጋለ
የ አዳራሽ ጦማር | ጥቅምት ፳፻፲፮ ዓ.ም

ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ከ የ ቀ የ ዘገየ ብ’ለን፡ እንኳን ለ-ደመራ ለ-መስቀል እና ለ-መዉሊድ በዓልዐት፡ አደረሳችሁ አደረሰን ዕንዕል አን።
በ ማስከተልም፤ በ ርዕስዐችን እንደጠቆምነው፤ [ብረትን – እንደጋለ፡] ስ’ንል፡ ማናችንንም በ ግድ-የለሽዕነት ለማጣደፍ፡ ሳይሆን — በ ጊዜ መርዐዘም እንዳንዘናጋ እና በ ጠላትዖችዐችን አንዳንቀደም ስለምንሰጋ ብቻ ምኾኑን፡ ተወዲሁ ለ ቤተሰብዖችዐችን ግልፅ እደርጋን።
ከዚያም፤ ደመራ፣ መስቀል እና መዉሊድ በ ተከበሩባቸው ዕለትዐት፥ መንግሥት-ተብዬው፡ በ-በዓልዐችን ላይ ጥቅጥቅ የ ዕብሪተኛዕነት ደመና ስ’ላጠላብን ከ [ልብ] እንድአዘንን እየነገርነው፡ ከ ጨዋው ህብረ-ማህበረሰብዐችን ጋር፡ በ ሃይማኖትዓዊ ስነ-ልቦና፣ በ ሃይማኖትዓዊ ጨዋዕነት፡ ያ’ጠላብንን የ ዕብሪተኛዕነት ደመና  [ገፍፈን፣ በታትነን፣ አትንነን፡] ጊዜው በፈቀደው መጠን፡ ኖይዝለስ፡ [ፒዩርሊ ፕሪስቲን] ሲግናል ባ’ስተላለፈ አግባብ፡ ተዉብኧን አምረን ደምቀን ማሳለፍ በ መቻልዐችን፡ ለፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው። ለ የ ኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ’ም፡ እንኳን አደረሳችሁ፡ አደረሰን ዕንዕል አን። ዕመኑን፤ የነጠቁንን ሁ፡ በ መራር ትግልዐችን መልሰን እንደምንነጥቃቸው — ርግጠኛዎች ምኾሆናችንን እንነግራችኋን።
የ’ኛን ነገር በተመለከተ፤ ድርቅ እና ረሃብ፡ በ ህብረ-ማኅበረሰብዐችን ውስጥ፡ እያሳደሩ ያሉት ዐሉትዓዊ ተፅዕኖ፡ እንዲያው “ችግርዖች” ተብልኧው እንደዋዛ እማይታለፉ ብቻ ሳይሆኑ — የ [ሰብዓዊ መብትዖች መጓደል] ነፀብራቅ ጭምርም ምሆንዐቸውን ነግረንዐችሁ — ከ እዚያም በ ከፋ መልኩ፡ በ ጊዜው እና በ ወቅትዑ እምይፈለገውን የ ዉሃም ኾነ የ ምግብ አቅርቦትን ለ ማሟላት ዝግጁ ኾኖ አለመገኘትም ብቻ ሳይኾን፡ [ስልጣን ላይ ለ መቆየት ሲ’ባል፡] ረሃብን የጦር መሣሪያ አድርጎ በ መጠቀም፡ ዕርዳታ ሰጪ አካልዐት እንኳን፡ ባ’ግባቡ ፈንክሽን እንድያደርጉ አመቺ ግብዐትዖችን አለማቅረብ — ይባስ ብሎም ዕንቅፋት ኾኖ መገኘት፡ በ የ መንግሥት-ተብዬው እየተፈፀመ ያ’ው፡ የ ዘርፈ ብዙው ጄኖሳይድ አካል ምኾኑን፡ እንመሰክራን።
አካሄዳችን ላይ ስንደርስም፤ [የሞት የሽረት ፍልሚያን እምያካትቱ ተግባርዐትን፡  ማይክሮማኔጅ ማድረግ እማይታሰብ ከምኾኑም በላይ፡ ፍሮንት-ላየን እምይገኘው [ፋኖ፡] በተፈጥሮው፡ በሙያው ፕሮፊሸንት እና ስኪልድ ምኾኑን በተግባር እየአስመሰከረ ስለኾነ — ለ ማይክሮማኔጅመንት ቦታ ሊኖረው ይገባል ብን ማመን እንደምንቸገር እናነሳሳለን። እንዲያውም፤ በ ቅንዕነት ማይክሮማኔጅ ማድረግ እየተሞከረም ቢኾን፡ ማይክሮማኔጅመንት ወደ [ፖሊሲንግ/policing] ይቀየር እና፡ ሙከራው ከጥቅሙ ጉዳትዑ ሊያመዝን እንደሚችል፡ በ ምክረ-ሃሳብዕነት እናጋራን።
ለ–ማጠቃለልም፤ መሠረትዓዊ ችግርዐችን፡ ኢትዮጵያችን – ኢትዮጵያዊ መንግሥትም ኾነ ኢትዮጵያዊ ህገ-መንግሥት የ-ሌላት ሃገር፡ በ መኾንዋ እንደኾነ አስታዉሰንዐችሁ — ሃገር አፍራሽ ድርጅትዖችን እምኣይኣካትት፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር መንግሥት የ-መፍጠርዑ ሂደት፡ ዛሬውንዑ ይጀመር እ’ያልን፡ የ ጥቅምት ጦማርዐችንን እንቋጫን።
ሙሉውን ለማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ጥቅምት 2016 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አን።