ወርሮበላ እና ህገ-ወጥ መንግሥት
የ አዳራሽ ጦማር || የካቲት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም
ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ አንዲት ሉዐልዓዊት ኢትዮጵያ፣ አንዲት የ-ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር፣ አንድ ፓትርያርክ፡ እይአልን – እኛ፡ የ-ቅዱስ ሲኖዶስ አባትዖችዐችንን ቃል፡ በ-ፅኑ እንደዕምዕንዐምን እና አራት-ኪሎ መሻጊው፡ የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወርሮበላ ህገ-ወጥ ቡድን፡ በ ቤተክርስቲያን’ዐችን ላይ የ-ከፈተውን ግልፅ ወረራ እና ጦርዕነት — አምርረን ዕምዕንዐወግዝ መሆንዐችንን፡ ባ’ንክሮ ዕንዕገልፃለን።
በመቀጠልም፤ በ ታህሳስ እና ጥር ወርዐት፤ የ-ልደት እና የ-ጥምቀት በዐልዐትን ስንአስብ፡ ሃይማኖትዓዊ ስርዐትዖች፡ ሁለንተንዓዊ ኢትዮጵያዊ ማንዕነትዐችንን፡ አንፀባራቂ በሆነ መልኩ ሲከበሩ ሲዘከሩ በ-ማየትዐችን በ-መስማትዐችን፡ ደስታችን አቻ አልነበረውም። ኢትዮጵያችን፡ ምን ያህል ሪዚልኢየንት የ-ሆነ ህብር-ማህበረሰብ ያ’ላት ሃገር መሆንዋን፡ በ ኩራት፡ በ-ተደጋጋሚ ማስገንዘብ ያ’ስቻልኡበት መድረክ ሆነው ማለፍዐቸው፡ ዕውነት ለ-መናገር — ሆሊስቲክሊ ቴራፒውቲክ እንደነበርዑ እንጠቅሳለን።
ከ’ዚያም፤ የ ጎሣ-ፖለቲካን በ-መተግበር እና በ-ማስቀጠል ላይ ያ’ለው፡ ዖሮሙማን የ-ማንሰራፋት ወርሮበላዕነት እና ህገ-ወጥዕነት፡ ዐልትሜት ግብዑ – ከተሳካለት፡ ዐማራን እንደ ማህበረሰብ አዳክሞ፣ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አዳክሞ፡ በ መጨረሻም ኢትዮጵያን ማፈራረስ ነው። ይህ እንዳይሆን፤ እምይመጥን ትግል እይአደርኧግን አለመሆንዐችንን አነሳስተን፡ ትንሽ የ-ዕምዕንለው ይኖረናል።
በማስከተልም፤ በዚህ ባ’ሳለፍነው ወር አጋማሽ አካባቢ፤ የ ኒው-ዚላንድ፡ ፕራይም ሚንስትር – ስልጣንዐቸዉን ለመልቀቅ የ-ወሰኑበትን ጉዳይ ደገፍ ብለን፡ እንዲያው ለ-ነገርዑ፡ በ-ጥቂትዑ የ ዕምዕንዕለው አለን።
ወደ ማጠቃለሉ ከመድረስዐችን በፊትም፤ በ ሁለንተንዓዊ ፅኑ ኢትዮጵያዊ ማንዕነትዐችን፡ [ምስረታ ግንባታም ሆነ ቀጣይዕነት] እና፡ ምልዑ – ተፈጥሮዓዊ መንፈስዓዊ ሰዉዓዊ ህብረ-ማህበረሰብዓዊ ህይወትን እንአጣጥም ዘንድም ጭምር — የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮት አስተዋፅዖ፡ አቻ-የለሽ፡ በ-መሆንዑ እና ከ-ፈጣሪዐችን ጋር ዕምዕትዐቀራርበን፡ ብርቅዬ ሃይማኖትዓዊ መንፈስዓዊ ክርስቲያንዓዊ፡ ተቋም’ዐችን መሆንዋን በ-ማነሳሳት፡ ዕምዕንዕለው ይኖረናል።
እንደ ማጠቃለያም፤ የ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ፤ ከ ቅዱስ ሲኖዶስዑ ጎን በ-ፅናት መሰለፍ – መንፈስዓዊ፣ ሞራልዓዊ፣ ሰዉዓዊ፣ ወገንዓዊ፣ ኢትዮጵያዊ፡ ግዴትዐችን መሆኑን አስታዉሰንዐችሁ – መሠረትዓዊ ችግርዐችን፡ ኢትዮጵያዊ መንግሥትም ሆነ ኢትዮጵያዊ ህገ-መንግሥት ያስአጣን፡ በ-ቋንቋ እና በ-ጎጥ ላይ ያተኮረው፡ የ ጎሣ-ፌደራሊዝም መሆኑን፥ መፍትሄውም፡ ከ ወፍ-ዘራሽ፡ ቭርችወል መራሽ ትግል ወጥተን፡ ኢትዮጵያዊ በሆነ፡ የ ፖለቲካ ፓርቲ [ወይም ህብረት] ስር ተሰባስበን — አራት-ኪሎ መሻጊውን የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወርሮበላ እና ህገ-ወጥ ቡድንን፡ ከ ኢትዮጵያ እና ከ ኢትዮጵያዊያን ጫንቃ ላይ፡ በ-ጋራ ገፍትረን ጥለን፡ የ-ገጠመን ችግር፡ በ-ሽምግልና በ-ዕርቅ ምናምን፡ እምይፈታ አለመሆኑን ዐፅንዖት በ-መስጠት — ዘላቂ መፍትሄዐችን፡ ሰዉ በ-ሰዉዕነትዑ ብቻ እምይከበርበትን፣ በ-ዜጋዕነት ላይ ያ’ተኮረ እና የ-ቡድን ጥያቄዎችን ያ’ገናዘበ መርህን እምይከተል፣ በ-ፍትህዓዊ እና ነፃ ምርጫ፡ ሃገርን የ-መጠበቅ እና ሕዝብን የ-ማገልገል ዕድልዑን እምይአገኝ፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ መንግሥት መመሥረት ብቻ መሆኑን፡ አስታዉሰንዐችሁ — የ የካቲት ጦማርዐችንን እንቋጫለን።
ሙሉውን ለ-ማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – የካቲት 2015 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አለን።