ወንጀልኧኛው መንግሥት
የ አዳራሽ ጦማር || ጥር ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም
ትኩረትዐችን – በቅድምያ፤ ሰላምታ አቅርበን፡ ለ አዉሮጳዊያን አዲስ-ዓመት – እንዲሁም፥ ለ ዉድዖችዐችን ደሞ፡ ለ ብርሃነ ልደትዑ፡ [አልቸኮላችሁም? እንዳትሉን እንጂ፡] በ-መቀጠልም ለ ብርሃነ ጥምቀትዑ እንኳን አደርኧስዐችሁ፡ አደርኧሰን — እይዐልን፡ ለ በዐልዐቱ መልካም ምኞትዐችንን እንአስተልኣልፍ አለን።
በመቀጠልም፤ በ ታኅሣሥ፤ ሰንደቅ-ዓላማችንን እና መዝሙርዐችንን በ-ተመለከተ፡ የ አራት-ኪሎ መሻጊው ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን ፍጡራን፡ [ከሃዲ-ባንዲራ እና ፀያፍ-መዝሙር ተግባርዓዊ ማድረግ የ-ሞከሩበትን] ብልግና፣ ጋጠ-ወጥዕነት፣ ጥጋብ፣ ዕብደት፣ ሃጥያት፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂት እና ትሪዝንን — አደብ ማስገዛት፡ የ እ’ያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሃላፊነት እና የ-ትዉልድ አደራ መሆንዑን፡ በ ዐፅንዖት እንአስገንዘብ፡ አለን።
ከ እዚያም፤ አሸብአሪዋ ህወሓት እና ወንጀልኧኛው መንግሥት፤ ፕሪቶሪያ ላይ ከ-ተስማሙ ወዲህ፡ ትንሽ ይአስደመምዑንን ሁለት የ ሾርኒ ኣ’ባባልዖች፡ አነሳስተን – ምንዐልባትም፡ ጠጠር ያ’ሉ አረፍተ-ነገርዖችዐችንን፡ ዳይሉት በ-ማድረግ ቢይአግዝዑን በ’ሚል፡ ዕንዐጋራችሁ አለን።
በማስከተልም፤ ኢየምጋድ ፉዬኽንኧ [Irmgard Furchner] በ እምይል ስም የተጠራች ሴትዮ፤ ከ የ-ናዚ [ካንሰንትሬሽን ዴዝ ካምፕዖች] ዉስጥ፡ በ አንድዑ፡ በ [ሴክሬታሪዕነት እና በ ሾርት-ሃንድ] አፃፃፍ ሙያ ተሰማርታ፡ ዕገዛ አድርጋለች በ እምይል ክሥ፡ ወንጀልኧኛ መሆንዋ ተረጋግጦ፡ የሆነ ቅጣት የተበየነባት መሆኑን ተዘግቦ ሰምተናል። ማለት — በ ሃገርዐችን፤ ጄኖሳይድ እና ትሪዝን የፈፀሙ ቀንደኛ ወንጀልኧኞች – ታይፒስት ሆነው ያገዟቸው ወጣት ልጆች እንኳን ሳይቀሩ፡ [ምንም የ ጊዜ ገደብ ሳይኖረው] በተገኙ ጊዜ፡ ህግ ፊት ቀርበው፡ ተገቢው ቅጣት ሊበየንባቸው የግድ ነው — ማለት ነው። ይህ መልዕክትዐችን፤ እኛ ባይሳካልን እንኳን፡ ለ ልጆችዐችን፣ ለ የ ልጅ-ልጆችዐችን፡ በ ወገንዓዊ አደራዕነት፡ ይመዘገብልን ዘንድ፡ እንኣጋርዐችሁ አለን።
በተመሳሳይ፤ ህወሓት ብቻም ሳትሆን፡ ትግራይ ዉስጥ እምይንቀሳቀሱ፡ አንዳንድ የ ፖለቲካ ድርጅትዖችም ጭምር – የ [ሁመራ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት እና ራያ] ኣካባቢዎችን በተመለከተ፣ ያ’ላቸው አቋም እና የረዥም ጊዜ፡ የ ግንጠላ ቅዠት – ስለ እማይሳካ እና [መሬት ከፍ፣ ሰምዐይ ዝቅ ቢል] ወደ ትግራይ እንድይጠቃለሉ እምይአደርግ፡ አንዳችም [ታሪክዓዊም ህግዓዊም ሰዉዓዊም ሆነ ሞራልዓዊ] አመክንዮ የ ሌ’ለ በ ምሆንዑም — አደብ ይገዙ ዘንድ፡ አስረግጠን እንእነግርዐቸው አለን።
በመጨረሻም፤ ፀያፍ-መዝሙር እና የ ከሃዲ-አርማን ተጠቅመው፡ መሃል አዲስ-አበባ ዉስጥ ትሪዝን የፈፀሙ ገተትዖችን ደጋግመን አምርረን እ’ያወገዝን [ዕርቅ እና ይቅርታ፤] ተገቢዕነትዐቸው፡ — ጉዳይዑ፡ [ኢንቴንት-ለስ ዖቨርሳይት] ሲሆን ብቻ መሆኑን እና እነ ህወሓት፤ ሃቢችዋል ክሪሚናልስ ስለሆኑ፥ ዕርቅም ሆነ ይቅርታ እማይገባቸው መሆንዐቸውን ነግረንዐችሁ፥ የ ወንጀልኧኛው መንግሥት ፍጡራን፡ ለ 31-ዓመትዓት ገደማ፡ የ ፈፀሙዋቸውን እና ያስፈፀሟቸውን ወንጀልዖች፡ ግዝፈት ተገንዝበው — ከ ስልጣን መልቀቅዐቸውን፡ ዛሬውንዑ ያ’በስሩን ዘንድ፡ ድምፅዐችንን ከፍ አድረገን፡ እንጮሃለን!።
ሙሉውን ለ-ማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ጥር 2015 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አለን።