ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች ፍትህዓዊ ናቸው!
የ አዳራሽ ጦማር | ነሃሴ ፳፻፲፭ ዓ.ም
ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ እንደምንጊዜውም፡ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፡ ሰዉዓዊ፣ ዐማራዊ፣ ሕዝብዓዊ፣ ኢትዮጵያዊ፣ እና ፍትህዓዊ መሆንዐቸውን ባ’ፅንዖት ዕንዕመሰክር አለን። ትክክል። የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፤ የ ኅልዉና ጥይዐቄዎች ናቸው። [ኖ’ማተር ኋት፤] እይኧተደረገ ላ’ለው የ ኅልዉና ፍልሚያ እምአይአወልአዳ [ፅኑ] ዉግንናችን፡ ከ ዐማራ ማኅበረሰብዐችን ጋር ምሆኑን፡ ዕንዐረግዐግጥ አለን።
በማስከተልም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፡ የ ሕዝብን ስልጣን ለ-ሕዝብ እንድይአስረክብ አስገድደን፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር መንግሥት ምሥረታን ሂደት ለ-መጀመር፡ እየተደረገ ያለው ሁለንተንዓዊ የ-ሞት የ-ሽረት ትንቅንቅ — ከ 32-ዓመትዐት በኋላ፡ አስደማሚ በሆነ ኣግባብ [ሲጎመራ፣ ሲፈረጥም፣ ሲ’አብብ፡] ለ’ማየት፣ ለ’መስማት እና ህያው ምስክር ለምሆን ያ’በቃን ፈጣሪዐችንን፡ ክብር ምስጋና ይግባው። እየተደረገ ባ’ለው፤ የ-ኅልዉና ፍልሚያ — [ፋኖ፡] የ-ዐማራ ማኅበረሰብ አለኝታ፡ የ-ኢትዮጵያ ህብረ-ማኅበረሰብ አለኝታ ምሆኑን በተግባር እይአስመሰከረ እንዳለም፡ ዕንዐስታውስዐችኋለን።
ከዚያም፤ [ፋኖዐችን፡] አስተማማኝ በሆነ መልክዑ እይአጐለበተ የ መጣው አደረጃጀት እና አስደማሚ የ መንኣበብ ብሪሊያንስ የ-ፈጠረው ሞሜንተም፡ እጅግዑን አበረታታች መሆኑን እና እንደ እየ አግባበ-ነገሩ በተግባር ላይ እየዋለ ያለውን ታክቲክ እና ስትራተጂ፡ በሙሉ ልብ እምንደግፈው ምሆኑን እንአረጋጥላችኋለን። የ ኢትዮጵያ ጠላትዖች፤ በ ዉድ መስዋዕትዕነት እየተከፈለ የተገነባው ሞሜንተም ላይ ቀዝቃዛ ዉሃ እንድይቸልሱበት፡ [ዉይይት፣ ድርድር፣ ምክክር፣ ሽምግልና፣ ዕርቅ፤ የ-“ክልል” የሽግግር መንግሥት] ለ እምይልዑ ማዘናጊያዎች ሸብረክ እንደማንል፡ [ፋኖ] የወሰደውንም አቋም ሙሉ-በ-ሙሉ እምንጋራው ምሆንዐችንን እንገልፃለን።
ወደ ማጠቃለልዑ ስንቃረብም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፡ ጕልበትዑ እየራደ እንዳለ ስንአሰላስል፡ በ ዓይነ-ኅሊናችን እምይቀረፀው ምስል — የ ኢትዮጵያ ትንሣኤ መሆኑን በ ኩራት ዕንዐጋርዐችሁ አለን።
እንደ ማጠቃለያም፤ መንግሥት-ተብዬው፡ (ሀ) ሕዝብ ጨፍጫፊ አረመኔ ታጣቂዎችዑን፡ ያለምንም ቅድመ-ሁኔታ፡ ከ ዐማራ ክልል እንድያስወጣ፣ (ለ) ስልጣኑን እንድይለቅቅ እና የ ሽግግር መንግሥት እምይመሠረትበትን ሂደት ለማስጀመር እንቅፋት ላለምሆን ገለል ማለትዑን ለሕዝብ ይፋ እንዲያደርግ እና (ሐ) የ ፖሊቲካ አስርኧኛዎችን በሙሉ እንድይፈታ እንጠይቃለን። ጥይዐቄዎችዐችን፤ ባግባቡ እና ዛሬዉንዑ መፈፀምዐቸውን ለማረጋገጥም፡ ከ [ፋኖ] ጀግናዎችዐችን ጐን እንሰለፋለን — አምርርኧንም ዕንዕትዐገል አለን ዕይዐልን፡ የ ነሃሴ ጦማርዐችንን እንቋጫለን።
ሙሉውን ለማንበብ፤የ አዳራሽ ብሏግ – ነሃሴ 2015 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አለን።