የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው!

የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው!

የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም

ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ሁሌም [እንዴት ናችሁ] ዕይዐልን ዕምዕንጀምርኧው፡ እንዲያው ሲቭል ለመኾን ብቻ ሳይኾን፡ ሁሌም ከ-ልብ ዕንደምናስብዐችሁ ለመግለፅ፡ አንደበት ቢኾነን በ’ሚል ጭምርም መኾኑን ነግረንዐችሁ – የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው፡ በ’ሚል ርዕስ ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አን።

ከ’ዚያም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን – ዐማራ ላይ ፍትህዓዊ ጦርዕነት ማወጁን በተመለከተ፡ እየተፈፀሙ ላት አረመኔዓዊ ወንጀሎች፡ በ ቀንደኛዕነት እምይመለከታቸው ዕኩይዐን፡ የ-ጎሣ ፌደራሊዝምዑ ቀሪዎች፡ ትህነግ እና ዖዴፓ-ዖነግ መኾናቸውን አስታዉሰናችሁ – ሃላፊዕነት እና ተጠይዐቂዕነትን ደገፍ ብለን፡ የ ዐማራ ማሕበረሰብ፡ ተፈጥሮዓዊ፣ ፍትህዓዊ ፍልሚያውን፡ በ ቆራጥዕነት እያካሄደ መሆኑንም ነግረናችሁ፡ የ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ፡ ከ ዐማራ ጎን ዕንዕዘምት ዘንድ — ኢትዮጵያዊ ሃገር-አድን ጥሪ እናቀርባን።

በ መቀጠልም፤ ዐማራን እና ኢትዮጵያን በማጥፋት ላይ የተሰማሩት፡ የ ጎሣ-ፌደራሊዝምዑ ቀሪ-አድራጊዎቹ – ትህነግ እና ዖዴፓ-ዖነግ፡ ቀንደኛ ከልፕሪትስ መሆናቸውን ደጋግመን ነግረንዐችሁ፡ ሌሎችዐችንም – ከደሙ-ንፁህ በመኾናችን፡ ከሃላፊዕነት እና ከተጠይዐቂዕነት፡ ጭራሽኑ ማምለጥ አለመቻላችንን፡ በ-ምክንያት እንአሰምርበታለን። ትክክል። ያጎደልነው አበርክቶ እንዳለ ባ’ግባቡ መገንዘብዐችን፤ ችግርዖችዐችንን በግማሽ ያቃለልናቸው ያህል ይቆጠራል በ’ሚል እና ያ’-የ’ሌ አቅማችንን አሰባስበን – የቀረውን እምናካክስበት፡ ዕምቅ ኃይል ይፈጥርልናል በ’ሚል።

በ ማስከተል፤ እንዲያው ለ-ነገሩ፡ ሃላፊዕነት እና ተጠይዐቂዕነት ላይ ትኩረትዐችንን ሳንኣዛንፍ – አካሄድዐችንን ለማቅ ይረዳን ዘንድም፡ የተወሰኑ መሠረትዓዊ ጉዳይዖችዐችንን እያነሳሳን ዕምዕንዕለው ይኖረናል። አክራሪ የ ጎሣ-ፖለቲከኞች፤ ጥላቻን ሰንቅረው – ዐማራን እና ኢትዮጵያን፡ ጭራሽኑ ለማጥፋት ፍትህዓዊ ጦርዕነት የከፈቱብን መኾኑን በድጋሜ አስታውሰናችሁ፡ እርስበርስ መነዛነዛችንን አቁመን፡ ፈርጠም ባ’ለ ህብረት ዙሪያ፡ እሚመጥን ፍልሚያ ዉስጥ መግባት እና ጉሮሮ-ለ-ጉሮሮ መተናነቅ የግድ መኾኑን፡ አምርረን እንናገራለን

ለ ማጠቃለልም፤ ትህነግ እና ዖዴፓ-ዖነግ፡ ህግ-ፊት መቅረብ ያባቸው፡ ቀንደኞቹ ከልፕሪትስ መኾናቸውን፡ በድጋሜ አስረግጠን እናስገነዝባችኋለን። ሌሎችዐችንም፤ ያጎደልነው አበርክቶ በመኖሩ – ከሃላፊዕነት እና ከተጠይዐቂዕነት ማምለጥ እንደማንችልም እናስታዉሳችኋለን። በመጨረሻም፤ አራት-ኪሎ መሻጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚው ወራሪ ቡድን፡ የ-በላበትን ወጪት በ-መስበር፡ ማጀትዑን አሟጥጦ፡ በ-እጅዑ ያጎረሰዉ የ ዐማራ ማሕበረሰብ ላይ ጄኖሳይድ እያካሄደ መኾኑን እና ባ’ለፉት ሦስት-አራት ቀንዐት – ፍትህዓዊ ጦርዕነት በ ግልፅ ያወጀበት ምኾኑን በድጋሜ ነግረናችሁ — በ ሁሉም ክፍለ-ሃገርዐት፡ የ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ፡ ከ ዐማራ ጎን ዕንዕዘምት ዘንድ — ኢትዮጵያዊ ሃገር-አድን ጥሪ እናቀርባለን።

ሙሉውን ለ-ማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ሚያዝያ 2015 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።

እንአመሰግን አን።