ፅናት — ባ’ግባቡ ሲስተናገድ
የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም
ትኩረትዐችን – በ ቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ ያ’ሳለፍንዐቸውን፡ ሦስት-አራት በዐልዐትን በማስመልከት፡ የ- መልካም ምኞት መልዕክትዐችንን ካ’ጋራናችሁ በኋላ – ለዛሬ፤ [ፅናት] ዕምይል፡ ጉምቱ ቃል መርጠን፡ በ ዙሪያው በ ማዉጠንጠን፡ አንዳንድ ሃሣብዖችን እያነሳን እየጣልን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ትክክል። ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች፡ ተፈጥሮዓዊም ፍትህዓዊም መኾንዐቸውን፡ በ አፅንዖት እንመሰክራለን።
ከ’ዚያም፤ ስለ [ፅናት] ስንአነሳ፤ በ ህይወትዐችን ዙሪያ የ’ተከማቸ፡ የ ስልት ቅመራ እና ትግበራ ሂደት – ዕምቅ ኃይል፡ በሚል ሊገለፅ እንደሚችል ጠቅሰን – ተጓዳኝ ተግባርዐትን፡ ባ’ለማወላዳት፡ በ-መቀመር በ-ማሳለጥ — ዕዉን እምይኾን፡ የጥረት እና የታታሪዕነት [እስትንፋስ] ነፀብራቅ፡ መኾኑን ጠቁመን፡ ከ ወዳጅ-ዘመድ፡ ከ ከጓድ-ከጓደኛ ጋር በ ቡና ጠረጴዛ ዙሪያ ሰብሰብ ስትሉ፡ የጋራ ጭዉዉት ለ ማድረግ፡ ሰበብ ትኾናችሁ ዘንድ እንጋብዛለን።
በማስከተልም፤ በ ወርሃ ሚያዝያ፡ ሦስተኛው ሳምንት ላይ፡ የ-ብሪታንያ ዴፕዩቲ ፕራይም ሚኒስትር፡ ስልጣን መልቀቁን፡ ከ ተጓዳኝ ዘገባዎች መስማትዐችንን ደገፍ ብለን – እንደ ሰበብ የተጠቀሰው ጉዳይ፡ ከ ሥራ-ባልደረቦቹ ጋር ያለው መስተጋብር፡ አስቸጋሪ ባህሪይዐት ያዘወትራል በ’ሚል ተጠርጥሮ፡ ጥፋተኛ ሆኖ በመገኘቱ መኾኑን በተመለክተ ትንሽ ዕምዕንለው ይኖረናል። እንዲያው ለ-ነገሩም፤ ሃላፊዕነት እና ተጠይዐቂዕነት ላይ ትኩረትዐችንን መለስ በማድረግ፡ ለማሰላሰል የቻልንበት አጋጣሚ መኾኑንም እንአስታዉሳችኋለን።
በመቀጠልም፤ [ፅንፍ] የ’ሚል አደናጋሪ ቃል አንስተን – ፖሊቲካን በተመለከተ፡ “ፅንፍ፡” እምይሰኝን፡ የ [ሃሳብ፣ አመለካከት፣ አቋም፣ ዕምነት፣ ክስተት፣ ድርጊት] ጐራ – ል’ንፀየፈው እምይገባን — ከ ዕዉነትኛዕነት፣ ከ ፍትህዓዊዕነት፣ ከ ሰዉዓዊዕነት፤ ከ ኩልዕነት እና ከ ዲሟክረሲዓዊዕነት ጋር ያ’ለው አግባብ፡ ተፈትሾ – ከ ሞራልቲ ጋር ያ’ለው ትስስር ተመዝኖ፡ በግምገማው [ነዉር፣ ዕብደት፣ ሃጥያት፣ ወንጀል፣ አረመኔዕነት] መሆንዑ ሲረጋገጥ ብቻ መኾኑን፡ ላይ-ላይዑንም ቢኾን፡ እናያለን።
ለ ማጠቃለል፤ በ [ፅናት] እይኧተደረገ ያለው፡ ተፈጥሮዓዊ፣ ፍትህዓዊ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ፍልሚያ፡ ስኬትዐማ ይኾን ዘንድም፡ የ-ኢትዮጵያ ሕዝብ የ-መንግሥት የ-በላይ ባለቤትዕነትዑን ቁልፍ፡ በ መዳፍዑ አጥብቆ መጨበጥዑን — በ ፍፁምዓዊዕነት ርግጠኛ መኾን፡ የ ግድ እንደሚለን እናስታዉሳችኋለን። በ ሁሉም ክፍለ-ሃገርዐት፤ ኢትዮጵያን፡ ዕምዕንዕል ሁ’ላ፡ ተፈጥሯዊ፣ ፍትህዓዊ መብትዐችንን ለ ማስከበር፡ እጅ-ለ-እጅ በመያያዝ፡ በ’ያለንበት ከፍለ-ሃገር፡ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ እንቅስቃሴውን በተግባር እንድንቀላቀል፡ በድጋሜ — ኢትዮጵያዊ፣ ወገንዓዊ፣ ትዉልድዓዊ፡ ሃገር-አድን ጥሪ አቅርበን — ትግልዑ፡ ረዥም፣ መራር ሊሆን ስለሚችል — በ እምይመጥን አግባብ፡ መዘጋጀት፣ መደራጀት፣ መበርታል ይኖርብናል እንላለን።
ሙሉውን ለ-ማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ግንቦት 2015 ዓ.ም ‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አለን።