ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ብቅዓት
ትናንትን በ ቀናዕነት ለ መዘከር – ዛሬን በ ዕዉነትኧኛዕነት ለ መታደግ – የ ተሻለ ነገን ለ መገንባት
ከ ሰኔ ፪ሺህ፪ ዓ.ም ጀምሮ – እንደ ኢትዮጵያዊያን የ ዘመን አቆጣጠር
የ አዳራሽ ጦማር || ሰኔ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም
ልዩ ዕትም
ትኩረትዐችን፦ ዉድ የ ኢትዮጵያ ልጆች – እንዴት ናችሁ?! አዳራሽ ከ ተመሠረተች፤ ይኼው እና አስራ-ሦስት ዓመትዐትን አስቆጠረች። ታዲያ እማ፤ የ’ኛ የ-ብርታትዐችን ዕምቅ ኃይል፡ አልፎ አልፎ በ የ-ባህር ማዶ ቋንቋ፡ [አዳራሽያንስ] — ልብዐችንን ደስ ያ’ላት ቀን ደሞ – [አዳራሽዓዊያን] እይአልን በ ቁልምጫ እ’ምንጠራችሁ እና በዐልዑን እይአሰብን ባ’ለንበት የ-ልብዐችን አዳራሽ፡ በ እየ አራትዑም ቻምበርዖችዐችን፡ በ-መንፈስ የ-ሞልዐችሁት፡ እናንት የ ኢትዮጵያ ልጆች መሆንዐችሁን ስንነግርዐችሁ — በ ወገንዓዊዕነት ፍቅር ነው። ለ ጤናችን!
ዛሬ እንግዲህ፤ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ብቅዓት በ’ምትል ርዕስ ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ ወገንዖችዐችን — ምሉዕ ህይወት’ን ማጣጣም እ’ንዳይችሉ እ’ሚዳርጓቸው፡ [ዕንከን፣ ዕንቅፋት፣ አደጋ፡] ሲገጥሙዐቸው፥ ዕንድዐመጣጥዐቸው ለ-ማስተናገድ፣ ለ-መቋቋም፣ ለ-ማሸነፍ፣ ለ-መማር፣ ዳግም እንድአይከሰቱ በ ማድረግ ለ-ማስወገድ እና በ ቀጣይዕነት የ-ተሻለ የጋራ ቁመናን፡ ፕሮአክቲቭሊ ለ-መፍጠር የ መቻል [ዝግጁዕነት እና ብርትዑዕነት] ተደርጎ ሊወሰድ እንደሚችል ጠቃቅሰን – ሰብሰብ ስትሉ፡ ለመነጋገሪያ ሰበብ ትሁናችሁ በ’ሚል፡ እንጋብዛለን።
በ ማስከተልም፤ እንደማናቸውም ህብረ-ማህበረሰብ፡ ሊኖሩን ከ’ሚችሉት ችግሮችዐችን በተጨማሪ እና በ የ-ተለየ መልኩ — የ ጎሣ-ፖሊቲካ፤ በ ሃገርዐችን ተንሰራፍቶ፡ የ ኅልዉና አደጋ ላይ የጣለን መሆኑን በማነሳሳት – በ ጊዜ እንድይወገድ ካ’ልተደረገም፡ ወደ የ-ከፋ መተላለቅ መጠፋፋት እንድይአሻቅብ እምይአደርግ እና ሃገርን ወደ ማፈራረስ እምይአደርስ – ኋላቀር፥ የ ሃሣብ ሽንፈት ፖሊቲካ መሆኑን እንደገና እናስታዉስዐችሁ አለን።
በ መቀጠልም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚ ወርሮበላ፣ ሃገር አፍራሽ፣ ህዝብ ጨፍጫፊ እና ባለጌ ቡድን፡ የ ህብረ-ማኅበረሰብዐችን ምሉዕ ህይወት እስትንፋስ የ-ሆኑትን የ ክርስትና እና የ እስልምና ሃይማኖትዖችዐችን ላይ በ-መዝመት፡ የ ግፍ-ግፍ እየፈፀመ መሆኑን እና – ይባስ ብሎም የ ሃገር-መከላከያ ሰራዊትዐችንን፡ ወደ የ ዖሮሙማ ሠራዊትዕነት ለውጦ፡ የ ኢትዮጵያዊያንን ሃብት እና ንብረት እየተጠቀመ፡ ኢትዮጵያዊያንን እየጨፈጨፈ እንደሚገኝ መስክረን – ድርጊትዖችዑን አምረረን እንደምናወግዝ በ ዐፅንዖት ዕንነግርዐችሁ አለን።
እንደ ማጠቃለያም፤ የ-ዛሬይትዋ ጦማርዐችን ቋጠሮ ውስጥ የተካተተው ቁም-ነገር፡ እንደ ሃገር’ም ሆነ እንደ ህዝብ፡ የተጋረጠብንን የ ኅልዉና አደጋ ለ-ማስወገድ ይችአለን ዘንድ፡ በ-ጋራ ል’ንከተለው እምይገባን [ጥንድ-መንገድ] ላይ — ብርሃን መፈንጠቅ ነው። ጥንድ ስንልም፤ (ሀ) በ-ጥንቃቄ የተቀመረ ስትራተጂ ተከትለን ሁለንተናዊ ቁመናችንን በ ማጐልበት፡ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ብቅዓት’ን መፍጠር እና (ለ) ከ ወፍ-ዘራሽ ቭርችዋል-መርዐሽ ማይንድሴት የተላቀቀ፡ አሸናፊ ሊሆን እምይችል ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ አደረጃጀትን በ-መፍጠር፡ ስር-ነቀል ለዉጥ ማምጣት፡ ማለትዐችን ነው። ስር-ነቀል ስንልም፤ ፈርጠም ያለ ህዝብዓዊ ንቅናቄ በማካሄድ፡ የ-ተጋረጠብንን የ-ጎሠኛዕነትን መሺነሪ፡ አወላልቆ በመጣል – ሃገር አፍራሾችን እምአያካትት የ ሽግግር መንግሥት ምሥረታን ሂደት መጀመር ማለትዐችን መሆኑን ጭምር ጠቁመን — የ ሰኔ ጦማርዐችንን ዕንቋጫለን።
ሙሉውን ለማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ሰኔ 2015 ዓ.ም ‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አለን።