ምን እይኧጠበቅን ነው?!

ምን እይኧጠበቅን ነው?!

የ አዳራሽ ጦማር || መጋቢት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም

ትኩረትዐችን በቅድሚያ፤ ትግልዐችን – ዕመርታ ላይ መድረሱን፣ የ ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚው ወራሪ ቡድን፡ ፀረ-ኢትዮጵያ ኤንትቲ መሆኑን፣ ትግልዑ መፋፋም እንዳለበት እና ኢትዮጵያዊ የ ፖለቲካ ፓርቲ [ወይም ህብረት] መፍጠር፡ የ-ግድ መሆኑን፡ እናስገነዝባለን።

ከ’ዚያም፤  ከ አባትዖችዐችን ለ-ቀረብዑ ጥያቄዎች፡ በ-ጋራ የ-ሰጥኧንኧው ምልዐሽ፡ መንፈስዓዊ-ፅናትን አጎናፃፊ እንደነበር አነሳስተን – ከ ቤተክርስትያንዐችን ጎን ለ-መሠለፍ ፈቅድዐችሁ፡ ለ-ገልኧፅዐችሁት አለኝታዕነት – ወገንዓዊ፡ ምስጋና እናቀርባለን።

በ መቀጠልም፤ የ-ኢትዮጵያን [ሰንደቅ-ዓላማ፣ ሕዝብ መዝሙር እና ቤተክርስቲያንዐችንን] የ-ተጓደነ፡ ህብረ-ማህበረሰብዓዊ እንቅስቃሴ ሳቢያ – የ ዖሮሙማው ስራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን ፀረ-ኢትዮጵያዊዕነት ገሃድ በ-መዉጣትዑ፡ በዛ ያ’ሉ አፊሊየትስ፡ እንደ’ባነነ ሰዉ፡ እ’የተደናበሩ ሹምዑን ጥለውት የ-ሮጥዑበትን ክስተት ኣነሳስተን፡ ትንሽ የ-ዕምዕንለው ይኖረናል።

በ ማስከተልም፤  የ ዖሮሙማው ስራ አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፡ በ ሲኖዶስዑ ላይ የ-ሞከረውን ዉንብድና በ-ተመለከተ፡ [ስለ’ማሰብ – ማሰብ] ወይም ስለ [ማሰልአሰል] አነሳስተን፡ ያስተዋልንዐቸውን፡ ዐተያይዖች፡ በ-ስስዑ ለ-መዳሰስ ዕንዕሞክር አን።

ወደ’ማጠቃለሉ ስ’ናቀናም፤ በ’ መስኩ  – [ህግጋት ሁሉ፡] ኤክሴፕሽንስ በ’ሚል እምይጠሩ የ-ጋራ ባህሪይዐት እንዳሏቸው አስታዉሰንዐችሁ — የ ጎሣ-ፖለቲካን እምያራምዱ ኤንትቲስ፡ ኢንኸረንትሊ የ ኢትዮጵያን አንድዕነት ሊያፀና እምያበቃ ቁመና አይኖራቸዉም፡ ለ’ሚለው የ ፖለቲካው መስክ [“ህግ”/መርህ] — ካንቴክስችዋሊ፡ ዐማራ በ ዐማራዕነትኤ ልደራጅ ቢል፡  [ዕዉነት ለመናገር፤ ጉራጌም፣ ሌሎችም፡] ኬዝዑ በ ኤክሴፕሽንዕነት ሊስተናገድ እንደሚገባው፡ በ-ስሱ እንሞግታለን። ሲጀመር፤ መብቱ መሆኑን – ሲቀጥል፤ ከ ኢትዮጵያ  እና ከ ኢትዮጵያዊዕነት ጋር አምባጓሮ እማይፈጥር፤ የ ኅልዉና ትግል እ’ያደረገ መሆኑም ዕሙን ስለሆነ፡ ሊደገፍ ነው እምይገባው እንላለን። በ’ስመ የ ጎሣ-ፖለቲካን እምያራምድ ኤንትቲ፡ በ ብላንኬት መርህ ተጀቡናችሁ፡ ግራ-ገብቷችሁ ግራ-እምታጋቡ ፍጡራን፡ አደብ እንድትገዙም፡ እንመክራለን።

ለ ማጠቃለልም፤  በ-ቋንቋ እና በ-ጎጥ ላይ የ-ተመሠረተው ፌደራሊዝም፡ እምአይድን በሽታ መሆኑን፡ ደግመን ደጋግመን ል’ንነግራችሁ ዕ’ንገደዳለን። ዛሬም፤ ይስተካከላል ብሎ መጠበቅ መለመን፤ በ-ሃገር እና በ-ህዝብ ላይ እምይፈፀም የ[በደል በደል] ነው እምይሆነው። አድዋን እ’ንዳናከብር ሰንደቅ-ዓላማችንን እንዳናዉለበልብ እ’ንዳደረጉን፣ ቤተክርስቲያንዐችን ዉስጥ ገብተው፤ አስለቃሽ ጭስ በመተኮስ እንደመረዙን እንደገደሉን፡ አይተናል ሰምተናል። ጎበዝ! ነገሮች ሁሉ፤ የ ክፋት ጥግ ደርሰዋል። አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፤ ባዕድዕነትዑን ወራሪዕነትዑን አዉሬዕነትዑን መሠሪዕነትዑን፡ በ-ዕኩይ ድርጊትዖችዑ አሳይቶናል። ምን-ቀረን ከ’ንግዲህ — ምን እ’የጠበቅን ነው?!

ሙሉውን ለ-ማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – መጋቢት 2015 ዓ.ም‘ን ይጠቀሙ።

እንአመሰግን አን።