ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት

ያ’ለ ልዩዕነት – መያየት
የ አዳራሽ ጦማር | ህዳር ፳፻፲፮ ዓ.ም

ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ አንድ አብኣባል እንጠቅሳለን። በ ባህር-ማዶ አፍ፤ [ኤ ፍሬንድ ኢንኒድ ኢዝ ኤ ፍሬንድ ኢንዲድ] እምይል። ኢትዮጵያችን የከፋ ፈተና ላይ መሆንዋን ተገንዝቦ፤ ጀግናው [ፋኖ]፡ የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብቻም ሳይሆን፡ በ ፈተና ወቅት የተገለጠ፡ ዕዉነትኧኛ ባልንጀራም ኾኖ በመገኘትዑ — ከ[ልብ]፡ እንአመሰግን አን።
በ ማስከተልም፤ በ’ያንዳንዷ የ ህይወት መስተጋብርዐችን፤ ስኬታማዕነትን ዕዉን ለማድረግ፡ ብቅዓት ይፈጥርልን ዘንድ፡ የ-ዛሬይትዋ ጦማርዐችን፡ ወደ “ያ’ለ ልዩዕነት – መያየት” ከ ማዘንበል ይልቅ፡ ትኩረትዐችን: [ግብ’ዐችን] ላይ እንድይአነጣጥር በማድረግ፡ አካሄድዐችንን ለማረቅ ፈቃደኛ የምኾን ወሳኝዕነትን እናስታዉሳችኋን።
ከዚያም፤ ያ’ለ ልዩዕነት — መያየትን ለመቅረፍ፡ ተ-አጀማመሩ ትኩረትዐችንን [ግብ’ዐችን] ላይ እናድርግ ስንል፡ በ ህይወትዐችን እምይከሰቱ ሁለንተንዓዊ መስተጋብሮችዐችንን፡ እምናይበት “መነፅር፡” ሁሌም ቢኾን፡ ልንደርስበት እምይገባን [ግብ] ላይ ያነጣጠረ ሊሆን ይገባል እ’ያን ምኾኑን አስምረንበት — የ’ያንዳንዷ ርምጃችን፡ ፈጣሪ-ተቆጣጣሪ፡ የ’ምንሆንበት፡ ብቅዐትን እንደእምያጎናፅፈንም እንጠቁማን።
ትኩረትዐችን-ግብዐችን ላይ እንድይሆን ስንመክር፤ ሀ) በ ግድ-የለሽዕነት የ-መጣደፍ አዝማሚያን አስወግደን፡ በ ጊዜ መርዐዘም እንዳንዘናጋ፣ ፈር እንዳንለቅቅ እና በ ጠላትዖችዐችን እንድአንቀደም፡ መጠንቀቅ እንዳለብን፡ እንዲሁም (ለ) የ-ያዝነው የ ኅልዉና ተጋድሎ፡ እየተራዘመ በሄደ ቁጥር፡ እምይጠፋው የ ህይወት እና የ ሃብት-ንብረት ዉድመት ሁሉ — ሊያሳስበን እንደሚገባ፡ ለመጠቆምም ጭምር ምኾኑን እናነሳሳለን።
እንዲያው ለ’ነገርዑም፤ በ “የ-ሰለጠኑ” ሃገርዐት፡ በ አንድ ዜጋ/ግለሰብ እና በ ፖሊስ መአከል አለመግባባት ቢፈጠር፡ ፖሊስ ጉዳት ቢያደርስ ወይም በ ፖሊስ እጅ ህይወት ቢጠፋ — ሃገር ቀዉጢ ነው እምትሆነው። ታዲያ እኛ፤ በ ሚልየን እምይቆጠር ሕዝብ በ’ ዓመትዑ፡ በ ታንክ፣ በ ድሮን፡ እየተጨፈጨፈ ሲያልቅብን፡ ምን ነክቶን ነው፡ ከዳር-እስከዳር ሆ! ብለን እማንነሳው?! እ’ያልን፡ ቁጭትዐችንን እና ምሬትዐችንን እናጋራችኋን።
የ’ኛን ነገር በተመለከተ፤ ቀደምትዖችዐችን፡ በ [ሰዉ]ዓዊ አመኔታ ያስተላለፉልንን ተኪ-የለሽ ቅርስዖች፥ ክብር እና ትርጉምዐቸውን ሳናጎድፍ፡ ተንከባክበን፡ ለ እምይቀጥለው ትዉልድ በ ማስተላለፍ፡ የተጣለብንን የጋራችንን አመኔታ እና አደራ፡ ባ’ግባብዑ መወጣት – ሃላፊዕነትዐችንም ግዴትዐችንም ምኾኑን፡ እንደገና እንአስታዉሳችኋለን።
አካሄዳችን ላይ ስንደርስም፤ መንግስት-ተብዬው ስብስብ፤ ኢትዮጵያን አኬልዳማ እ’ያደረጋት እንዳለ እና ከ ፖሊቲካ ጋር ንክኪ የሌላቸው ንፁህ ዜጋዎችን እንኳን ሳይቀር፡ ሊያጠፋ ቆርጦ መነሳቱን፡ የሰማችሁ ስላልመሰለን፡ ይሄው እና ድምፅዐችንን ከፍ አድርገን እንነግራችኋን።
ለ–ማጠቃለልም፤  ትኩረትዐችንን ግብዐችን ላይ አለማድረግ፤ አካሄድዐችን ላይ ችግር በ መፍጠር፡ ለዉድቀት እንደሚዳርገን በድጋሜ ነግረናችሁ፡ አጓጉል “ያ’ለ ልዩዕነት — መያየት’ን” እንድናስወግድ እና በ [ግብ፡] መሠረትዓዊ ልዩዕነት ካ’ለ፡ [ግብ]’ን ወ’ዳንድ ሰብሰብ አድርጎ፣ አሳልጦ፡ አብሮ ለመጓዝ ጥረት ማድረግዑ ላይ እንድንበረታ፡ ቤተሰብዓዊ ምክርዐችንን እንሰነዝር አን።

ሙሉውን ለማንበብ፤ የ አዳራሽ ብሏግ – ህዳር 2016 ዓ.ም  ‘ን ይጠቀሙ።
እንአመሰግን አን።