Category: Blog
ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት
ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት የ አዳራሽ ጦማር | ህዳር ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ አንድ አብኣባል እንጠቅሳለን። በ ባህር-ማዶ አፍ፤ [ኤ ፍሬንድ ኢንኒድ ኢዝ ኤ ፍሬንድ ኢንዲድ] እምይል። ኢትዮጵያችን የከፋ ፈተና ላይ መሆንዋን ተገንዝቦ፤ ጀግናው [ፋኖ]፡ የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብቻም ሳይሆን፡ በ ፈተና ወቅት የተገለጠ፡ ዕዉነትኧኛ ባልንጀራም ኾኖ በመገኘትዑ — ከ[ልብ]፡ እንአመሰግን አለን። በ ማስከተልም፤ በ’ያንዳንዷ የ ህይወት መስተጋብርዐችን፤ ስኬታማዕነትን ዕዉን ለማድረግ፡ ብቅዓት ይፈጥርልን ዘንድ፡ የ-ዛሬይትዋ ጦማርዐችን፡ ወደ “ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት” ከ ማዘንበል […]
Read moreብረትን – እንደጋለ
ብረትን – እንደጋለ የ አዳራሽ ጦማር | ጥቅምት ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ከ የ ቀረ የ ዘገየ ብ’ለን፡ እንኳን ለ-ደመራ ለ-መስቀል እና ለ-መዉሊድ በዓልዐት፡ አደረሳችሁ አደረሰን ዕንዕል አለን። በ ማስከተልም፤ በ ርዕስዐችን እንደጠቆምነው፤ [ብረትን – እንደጋለ፡] ስ’ንል፡ ማናችንንም በ ግድ-የለሽዕነት ለማጣደፍ፡ ሳይሆን — በ ጊዜ መርዐዘም እንዳንዘናጋ እና በ ጠላትዖችዐችን አንዳንቀደም ስለምንሰጋ ብቻ ምኾኑን፡ ተወዲሁ ለ ቤተሰብዖችዐችን ግልፅ እናደርጋለን። ከዚያም፤ ደመራ፣ መስቀል እና መዉሊድ በ ተከበሩባቸው ዕለትዐት፥ መንግሥት-ተብዬው፡ በ-በዓልዐችን ላይ ጥቅጥቅ የ ዕብሪተኛዕነት ደመና ስ’ላጠላብን […]
Read moreሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ – ዐማራዊ ቅኔ
ሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ — ዐማራዊ ቅኔ የ አዳራሽ ጦማር | መስከረም ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ አዲስ ዓመትን – ከ ዐማራ ማኅበረሰብዐችን ጐን፡ ከ [ፋኖ] ጐን በ መሰለፍ፡ እንዴት የ’የ ድርሻችንን መወጣት እንዳለብን፡ በ’የ ቤትዐችን በ–መምከር እና በ–መመካከር፡ እንኣሳልፍ ዘንድ ባ’ክብሮት ዕየጠየቅን – እንኳን ከ ዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፡ አሸጋገርዐችሁ፡ አሸጋገርኧን፡ ዕ’ንል አለን። በ ማስከተልም፤ በርዕስዐችን፡ [ሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ – ዐማራዊ ቅኔ] ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ መተጋገዝን ከ’ሚጠይቁ የ–ህይወት ተሞክሮዎችዐችን፥ የ ማኅበረሰብዓዊ እና የ ህብረ–ማኅበረሰብዓዊ ኑሮ ተፈጥሮዓዊ ሰዉዓዊ […]
Read moreዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች ፍትህዓዊ ናቸው!
ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች ፍትህዓዊ ናቸው! የ አዳራሽ ጦማር | ነሃሴ ፳፻፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ እንደምንጊዜውም፡ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፡ ሰዉዓዊ፣ ዐማራዊ፣ ሕዝብዓዊ፣ ኢትዮጵያዊ፣ እና ፍትህዓዊ መሆንዐቸውን ባ’ፅንዖት ዕንዕመሰክር አለን። ትክክል። የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፤ የ ኅልዉና ጥይዐቄዎች ናቸው። [ኖ’ማተር ኋት፤] እይኧተደረገ ላ’ለው የ ኅልዉና ፍልሚያ እምአይአወልአዳ [ፅኑ] ዉግንናችን፡ ከ ዐማራ ማኅበረሰብዐችን ጋር ምሆኑን፡ ዕንዐረግዐግጥ አለን። በማስከተልም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፡ የ ሕዝብን ስልጣን ለ-ሕዝብ እንድይአስረክብ አስገድደን፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር […]
Read moreስላች ወ መንገድ
ስላች ወ መንገድ የ አዳራሽ ጦማር | ሃምሌ ፪ሺህ፩፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ በዚህ ወር፡ ትንሽ ዘግየት ብለን መከሰትዐችን፡ ካቅም በላይ ሆኖብን ምሆኑን አጋርተናችሁ – ህይወት፡ [የ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ተሞክሮ ተፈጥሮዓዊ ሂደት ነፅኧብራቅ ነው፡] በ’ምዕትል፡ ተንኳሽ አብኣባል ተንደርድረን፡ የ-ህይወት ጉዞ፡ እምይቀይሳቸው እና እምይከተልዐቸው – ስላችዖች እና መንገድዖች ላይ፡ በ መንጐራደድ፡ ዕምንለውን ለ ማለት — ባ’ክብሮት ከ ፊትዐችሁ ቀርበን አለ። በማስከተልም፤ የ-ዩኒቨርስ “ክስተትን” በ-ተመለከተ፡ ሃይማኖት – አስር-ሺህ ዓመትዐት ገደማ እንድአስቆጠረ እና፡ ሳይንስ በ’በኩሉ – ከ 4-ቢልየን […]
Read moreህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ብቅዓት
ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ብቅዓት ትናንትን በ ቀናዕነት ለ መዘከር – ዛሬን በ ዕዉነትኧኛዕነት ለ መታደግ – የ ተሻለ ነገን ለ መገንባት ከ ሰኔ ፪ሺህ፪ ዓ.ም ጀምሮ – እንደ ኢትዮጵያዊያን የ ዘመን አቆጣጠር የ አዳራሽ ጦማር || ሰኔ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ልዩ ዕትም ትኩረትዐችን፦ ዉድ የ ኢትዮጵያ ልጆች – እንዴት ናችሁ?! አዳራሽ ከ ተመሠረተች፤ ይኼው እና አስራ-ሦስት ዓመትዐትን አስቆጠረች። ታዲያ እማ፤ የ’ኛ የ-ብርታትዐችን ዕምቅ ኃይል፡ አልፎ አልፎ በ የ-ባህር ማዶ ቋንቋ፡ [አዳራሽያንስ] — ልብዐችንን ደስ ያ’ላት ቀን ደሞ – […]
Read moreፅናት- ባ’ግባቡ ሲስተናገድ
ፅናት — ባ’ግባቡ ሲስተናገድ የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በ ቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ ያ’ሳለፍንዐቸውን፡ ሦስት-አራት በዐልዐትን በማስመልከት፡ የ- መልካም ምኞት መልዕክትዐችንን ካ’ጋራናችሁ በኋላ – ለዛሬ፤ [ፅናት] ዕምይል፡ ጉምቱ ቃል መርጠን፡ በ ዙሪያው በ ማዉጠንጠን፡ አንዳንድ ሃሣብዖችን እያነሳን እየጣልን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ትክክል። ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች፡ ተፈጥሮዓዊም ፍትህዓዊም መኾንዐቸውን፡ በ አፅንዖት እንመሰክራለን። ከ’ዚያም፤ ስለ [ፅናት] ስንአነሳ፤ በ ህይወትዐችን ዙሪያ የ’ተከማቸ፡ የ ስልት ቅመራ እና ትግበራ ሂደት – ዕምቅ ኃይል፡ በሚል ሊገለፅ […]
Read moreየ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው!
የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው! የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ሁሌም [እንዴት ናችሁ] ዕይዐልን ዕምዕንጀምርኧው፡ እንዲያው ሲቭል ለመኾን ብቻ ሳይኾን፡ ሁሌም ከ-ልብ ዕንደምናስብዐችሁ ለመግለፅ፡ አንደበት ቢኾነን በ’ሚል ጭምርም መኾኑን ነግረንዐችሁ – የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው፡ በ’ሚል ርዕስ ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ከ’ዚያም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን – ዐማራ ላይ ኢ–ፍትህዓዊ ጦርዕነት ማወጁን በተመለከተ፡ እየተፈፀሙ ላሉት አረመኔዓዊ ወንጀሎች፡ በ ቀንደኛዕነት እምይመለከታቸው […]
Read moreምን እይኧጠበቅን ነው?!
ምን እይኧጠበቅን ነው?! የ አዳራሽ ጦማር || መጋቢት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ትግልዐችን – ዕመርታ ላይ መድረሱን፣ የ ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚው ወራሪ ቡድን፡ ፀረ-ኢትዮጵያ ኤንትቲ መሆኑን፣ ትግልዑ መፋፋም እንዳለበት እና ኢትዮጵያዊ የ ፖለቲካ ፓርቲ [ወይም ህብረት] መፍጠር፡ የ-ግድ መሆኑን፡ እናስገነዝባለን። ከ’ዚያም፤ ከ አባትዖችዐችን ለ-ቀረብዑ ጥያቄዎች፡ በ-ጋራ የ-ሰጥኧንኧው ምልዐሽ፡ መንፈስዓዊ-ፅናትን አጎናፃፊ እንደነበር አነሳስተን – ከ ቤተክርስትያንዐችን ጎን ለ-መሠለፍ ፈቅድዐችሁ፡ ለ-ገልኧፅዐችሁት አለኝታዕነት – ወገንዓዊ፡ ምስጋና እናቀርባለን። በ መቀጠልም፤ የ-ኢትዮጵያን [ሰንደቅ-ዓላማ፣ ሕዝብ መዝሙር እና ቤተክርስቲያንዐችንን] የ-ተጓደነ፡ ህብረ-ማህበረሰብዓዊ እንቅስቃሴ […]
Read moreወርሮበላ እና ህገ-ወጥ መንግሥት
ወርሮበላ እና ህገ-ወጥ መንግሥት የ አዳራሽ ጦማር || የካቲት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ አንዲት ሉዐልዓዊት ኢትዮጵያ፣ አንዲት የ-ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር፣ አንድ ፓትርያርክ፡ እይአልን – እኛ፡ የ-ቅዱስ ሲኖዶስ አባትዖችዐችንን ቃል፡ በ-ፅኑ እንደዕምዕንዐምን እና አራት-ኪሎ መሻጊው፡ የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወርሮበላ ህገ-ወጥ ቡድን፡ በ ቤተክርስቲያን’ዐችን ላይ የ-ከፈተውን ግልፅ ወረራ እና ጦርዕነት — አምርረን ዕምዕንዐወግዝ መሆንዐችንን፡ ባ’ንክሮ ዕንዕገልፃለን። በመቀጠልም፤ በ ታህሳስ እና ጥር ወርዐት፤ የ-ልደት እና የ-ጥምቀት በዐልዐትን ስንአስብ፡ ሃይማኖትዓዊ ስርዐትዖች፡ […]
Read moreወንጀልኧኛው መንግሥት
ወንጀልኧኛው መንግሥት የ አዳራሽ ጦማር || ጥር ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድምያ፤ ሰላምታ አቅርበን፡ ለ አዉሮጳዊያን አዲስ-ዓመት – እንዲሁም፥ ለ ዉድዖችዐችን ደሞ፡ ለ ብርሃነ ልደትዑ፡ [አልቸኮላችሁም? እንዳትሉን እንጂ፡] በ-መቀጠልም ለ ብርሃነ ጥምቀትዑ እንኳን አደርኧስዐችሁ፡ አደርኧሰን — እይዐልን፡ ለ በዐልዐቱ መልካም ምኞትዐችንን እንአስተልኣልፍ አለን። በመቀጠልም፤ በ ታኅሣሥ፤ ሰንደቅ-ዓላማችንን እና መዝሙርዐችንን በ-ተመለከተ፡ የ አራት-ኪሎ መሻጊው ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን ፍጡራን፡ [ከሃዲ-ባንዲራ እና ፀያፍ-መዝሙር ተግባርዓዊ ማድረግ የ-ሞከሩበትን] ብልግና፣ ጋጠ-ወጥዕነት፣ ጥጋብ፣ ዕብደት፣ ሃጥያት፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂት እና ትሪዝንን — አደብ […]
Read more