Pager

ኮከብዖች

የ ሃገር ፈርጥ…. ቡቃያዎች
እናንት ቆራጥ ጀግናዎች…. ብርቅየ የ ሃገር ልጅዖች
ፋና ወጊ ኮከብዖች፤

ለሃገር …. ለህዝብ ብልአችሁ
ክቡር …. ህይወትአችሁን …. የሰዋችሁ
ፈጣሪ …. በ እየአላችሁበት …. ይንከባከብአችሁ።

እንዲያው ዛሬ ዛሬ …. ጨለማ ቢመስልም
ያ …. ቅን አላማችሁ …. ግብ ሳይመታ ቢዘገይም
የእናንተን ተጋድሎ …. ታሪክ አይረሳዉም
እኛም አንተኛ …. እናንተም አትሞቱም።