Tag: ኢትዮጵያ ፖለቲካ አንድነት ፍትህ ዕውነት ሰላም ኢትዮጵያዊነት Amhara Genocide Orthodox Genocide Ethiopia
ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት
ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት የ አዳራሽ ጦማር | ህዳር ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ አንድ አብኣባል እንጠቅሳለን። በ ባህር-ማዶ አፍ፤ [ኤ ፍሬንድ ኢንኒድ ኢዝ ኤ ፍሬንድ ኢንዲድ] እምይል። ኢትዮጵያችን የከፋ ፈተና ላይ መሆንዋን ተገንዝቦ፤ ጀግናው [ፋኖ]፡ የ ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ብቻም ሳይሆን፡ በ ፈተና ወቅት የተገለጠ፡ ዕዉነትኧኛ ባልንጀራም ኾኖ በመገኘትዑ — ከ[ልብ]፡ እንአመሰግን አለን። በ ማስከተልም፤ በ’ያንዳንዷ የ ህይወት መስተጋብርዐችን፤ ስኬታማዕነትን ዕዉን ለማድረግ፡ ብቅዓት ይፈጥርልን ዘንድ፡ የ-ዛሬይትዋ ጦማርዐችን፡ ወደ “ያ’ለ ልዩዕነት – መለያየት” ከ ማዘንበል […]
Read moreሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ – ዐማራዊ ቅኔ
ሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ — ዐማራዊ ቅኔ የ አዳራሽ ጦማር | መስከረም ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ አዲስ ዓመትን – ከ ዐማራ ማኅበረሰብዐችን ጐን፡ ከ [ፋኖ] ጐን በ መሰለፍ፡ እንዴት የ’የ ድርሻችንን መወጣት እንዳለብን፡ በ’የ ቤትዐችን በ–መምከር እና በ–መመካከር፡ እንኣሳልፍ ዘንድ ባ’ክብሮት ዕየጠየቅን – እንኳን ከ ዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፡ አሸጋገርዐችሁ፡ አሸጋገርኧን፡ ዕ’ንል አለን። በ ማስከተልም፤ በርዕስዐችን፡ [ሕዝብዓዊ እንቅስቃሴ – ዐማራዊ ቅኔ] ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ መተጋገዝን ከ’ሚጠይቁ የ–ህይወት ተሞክሮዎችዐችን፥ የ ማኅበረሰብዓዊ እና የ ህብረ–ማኅበረሰብዓዊ ኑሮ ተፈጥሮዓዊ ሰዉዓዊ […]
Read moreፅናት- ባ’ግባቡ ሲስተናገድ
ፅናት — ባ’ግባቡ ሲስተናገድ የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በ ቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ ያ’ሳለፍንዐቸውን፡ ሦስት-አራት በዐልዐትን በማስመልከት፡ የ- መልካም ምኞት መልዕክትዐችንን ካ’ጋራናችሁ በኋላ – ለዛሬ፤ [ፅናት] ዕምይል፡ ጉምቱ ቃል መርጠን፡ በ ዙሪያው በ ማዉጠንጠን፡ አንዳንድ ሃሣብዖችን እያነሳን እየጣልን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ትክክል። ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥያቄዎች፡ ተፈጥሮዓዊም ፍትህዓዊም መኾንዐቸውን፡ በ አፅንዖት እንመሰክራለን። ከ’ዚያም፤ ስለ [ፅናት] ስንአነሳ፤ በ ህይወትዐችን ዙሪያ የ’ተከማቸ፡ የ ስልት ቅመራ እና ትግበራ ሂደት – ዕምቅ ኃይል፡ በሚል ሊገለፅ […]
Read more