Tag: Ethiopia Government abuse Hunam right violations
ብረትን – እንደጋለ
ብረትን – እንደጋለ የ አዳራሽ ጦማር | ጥቅምት ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ከ የ ቀረ የ ዘገየ ብ’ለን፡ እንኳን ለ-ደመራ ለ-መስቀል እና ለ-መዉሊድ በዓልዐት፡ አደረሳችሁ አደረሰን ዕንዕል አለን። በ ማስከተልም፤ በ ርዕስዐችን እንደጠቆምነው፤ [ብረትን – እንደጋለ፡] ስ’ንል፡ ማናችንንም በ ግድ-የለሽዕነት ለማጣደፍ፡ ሳይሆን — በ ጊዜ መርዐዘም እንዳንዘናጋ እና በ ጠላትዖችዐችን አንዳንቀደም ስለምንሰጋ ብቻ ምኾኑን፡ ተወዲሁ ለ ቤተሰብዖችዐችን ግልፅ እናደርጋለን። ከዚያም፤ ደመራ፣ መስቀል እና መዉሊድ በ ተከበሩባቸው ዕለትዐት፥ መንግሥት-ተብዬው፡ በ-በዓልዐችን ላይ ጥቅጥቅ የ ዕብሪተኛዕነት ደመና ስ’ላጠላብን […]
Read moreስላች ወ መንገድ
ስላች ወ መንገድ የ አዳራሽ ጦማር | ሃምሌ ፪ሺህ፩፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ በዚህ ወር፡ ትንሽ ዘግየት ብለን መከሰትዐችን፡ ካቅም በላይ ሆኖብን ምሆኑን አጋርተናችሁ – ህይወት፡ [የ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ተሞክሮ ተፈጥሮዓዊ ሂደት ነፅኧብራቅ ነው፡] በ’ምዕትል፡ ተንኳሽ አብኣባል ተንደርድረን፡ የ-ህይወት ጉዞ፡ እምይቀይሳቸው እና እምይከተልዐቸው – ስላችዖች እና መንገድዖች ላይ፡ በ መንጐራደድ፡ ዕምንለውን ለ ማለት — ባ’ክብሮት ከ ፊትዐችሁ ቀርበን አለ። በማስከተልም፤ የ-ዩኒቨርስ “ክስተትን” በ-ተመለከተ፡ ሃይማኖት – አስር-ሺህ ዓመትዐት ገደማ እንድአስቆጠረ እና፡ ሳይንስ በ’በኩሉ – ከ 4-ቢልየን […]
Read moreየ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው!
የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው! የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ሁሌም [እንዴት ናችሁ] ዕይዐልን ዕምዕንጀምርኧው፡ እንዲያው ሲቭል ለመኾን ብቻ ሳይኾን፡ ሁሌም ከ-ልብ ዕንደምናስብዐችሁ ለመግለፅ፡ አንደበት ቢኾነን በ’ሚል ጭምርም መኾኑን ነግረንዐችሁ – የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው፡ በ’ሚል ርዕስ ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ከ’ዚያም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን – ዐማራ ላይ ኢ–ፍትህዓዊ ጦርዕነት ማወጁን በተመለከተ፡ እየተፈፀሙ ላሉት አረመኔዓዊ ወንጀሎች፡ በ ቀንደኛዕነት እምይመለከታቸው […]
Read moreወርሮበላ እና ህገ-ወጥ መንግሥት
ወርሮበላ እና ህገ-ወጥ መንግሥት የ አዳራሽ ጦማር || የካቲት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ አንዲት ሉዐልዓዊት ኢትዮጵያ፣ አንዲት የ-ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ አንድ ቅዱስ ሲኖዶስ፣ አንድ መንበር፣ አንድ ፓትርያርክ፡ እይአልን – እኛ፡ የ-ቅዱስ ሲኖዶስ አባትዖችዐችንን ቃል፡ በ-ፅኑ እንደዕምዕንዐምን እና አራት-ኪሎ መሻጊው፡ የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወርሮበላ ህገ-ወጥ ቡድን፡ በ ቤተክርስቲያን’ዐችን ላይ የ-ከፈተውን ግልፅ ወረራ እና ጦርዕነት — አምርረን ዕምዕንዐወግዝ መሆንዐችንን፡ ባ’ንክሮ ዕንዕገልፃለን። በመቀጠልም፤ በ ታህሳስ እና ጥር ወርዐት፤ የ-ልደት እና የ-ጥምቀት በዐልዐትን ስንአስብ፡ ሃይማኖትዓዊ ስርዐትዖች፡ […]
Read more