ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች ፍትህዓዊ ናቸው!

ዛሬም፤ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች ፍትህዓዊ ናቸው! የ አዳራሽ ጦማር | ነሃሴ ፳፻፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤  እንደምንጊዜውም፡ የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፡ ሰዉዓዊ፣ ዐማራዊ፣ ሕዝብዓዊ፣ ኢትዮጵያዊ፣ እና ፍትህዓዊ መሆንዐቸውን ባ’ፅንዖት ዕንዕመሰክር አለን። ትክክል። የ ዐማራ ማኅበረሰብ ጥይዐቄዎች፤ የ ኅልዉና ጥይዐቄዎች ናቸው። [ኖ’ማተር ኋት፤] እይኧተደረገ ላ’ለው የ ኅልዉና ፍልሚያ እምአይአወልአዳ [ፅኑ] ዉግንናችን፡ ከ ዐማራ ማኅበረሰብዐችን ጋር ምሆኑን፡ ዕንዐረግዐግጥ አለን። በማስከተልም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ስራ አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን፡ የ ሕዝብን ስልጣን ለ-ሕዝብ እንድይአስረክብ አስገድደን፡ ኢትዮጵያዊ ሕዝብዓዊ የ-ሽግግር […]

Read more

ምን እይኧጠበቅን ነው?!

ምን እይኧጠበቅን ነው?! የ አዳራሽ ጦማር || መጋቢት ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ትግልዐችን – ዕመርታ ላይ መድረሱን፣ የ ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚው ወራሪ ቡድን፡ ፀረ-ኢትዮጵያ ኤንትቲ መሆኑን፣ ትግልዑ መፋፋም እንዳለበት እና ኢትዮጵያዊ የ ፖለቲካ ፓርቲ [ወይም ህብረት] መፍጠር፡ የ-ግድ መሆኑን፡ እናስገነዝባለን። ከ’ዚያም፤  ከ አባትዖችዐችን ለ-ቀረብዑ ጥያቄዎች፡ በ-ጋራ የ-ሰጥኧንኧው ምልዐሽ፡ መንፈስዓዊ-ፅናትን አጎናፃፊ እንደነበር አነሳስተን – ከ ቤተክርስትያንዐችን ጎን ለ-መሠለፍ ፈቅድዐችሁ፡ ለ-ገልኧፅዐችሁት አለኝታዕነት – ወገንዓዊ፡ ምስጋና እናቀርባለን። በ መቀጠልም፤ የ-ኢትዮጵያን [ሰንደቅ-ዓላማ፣ ሕዝብ መዝሙር እና ቤተክርስቲያንዐችንን] የ-ተጓደነ፡ ህብረ-ማህበረሰብዓዊ እንቅስቃሴ […]

Read more