ወንጀልኧኛው መንግሥት

ወንጀልኧኛው መንግሥት የ አዳራሽ ጦማር || ጥር ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድምያ፤ ሰላምታ አቅርበን፡ ለ አዉሮጳዊያን አዲስ-ዓመት – እንዲሁም፥ ለ ዉድዖችዐችን ደሞ፡ ለ ብርሃነ ልደትዑ፡ [አልቸኮላችሁም? እንዳትሉን እንጂ፡] በ-መቀጠልም ለ ብርሃነ ጥምቀትዑ እንኳን አደርኧስዐችሁ፡ አደርኧሰን — እይዐልን፡ ለ በዐልዐቱ መልካም ምኞትዐችንን እንአስተልኣልፍ አለን። በመቀጠልም፤ በ ታኅሣሥ፤ ሰንደቅ-ዓላማችንን እና መዝሙርዐችንን በ-ተመለከተ፡ የ አራት-ኪሎ መሻጊው ዖሮሙማ ስራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን ፍጡራን፡ [ከሃዲ-ባንዲራ እና ፀያፍ-መዝሙር ተግባርዓዊ ማድረግ የ-ሞከሩበትን] ብልግና፣ ጋጠ-ወጥዕነት፣ ጥጋብ፣ ዕብደት፣ ሃጥያት፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂት እና ትሪዝንን — አደብ […]

Read more