ብረትን – እንደጋለ

ብረትን – እንደጋለ የ አዳራሽ ጦማር | ጥቅምት ፳፻፲፮ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ከ የ ቀረ የ ዘገየ ብ’ለን፡ እንኳን ለ-ደመራ ለ-መስቀል እና ለ-መዉሊድ በዓልዐት፡ አደረሳችሁ አደረሰን ዕንዕል አለን። በ ማስከተልም፤ በ ርዕስዐችን እንደጠቆምነው፤ [ብረትን – እንደጋለ፡] ስ’ንል፡ ማናችንንም በ ግድ-የለሽዕነት ለማጣደፍ፡ ሳይሆን — በ ጊዜ መርዐዘም እንዳንዘናጋ እና በ ጠላትዖችዐችን አንዳንቀደም ስለምንሰጋ ብቻ ምኾኑን፡ ተወዲሁ ለ ቤተሰብዖችዐችን ግልፅ እናደርጋለን። ከዚያም፤ ደመራ፣ መስቀል እና መዉሊድ በ ተከበሩባቸው ዕለትዐት፥ መንግሥት-ተብዬው፡ በ-በዓልዐችን ላይ ጥቅጥቅ የ ዕብሪተኛዕነት ደመና ስ’ላጠላብን […]

Read more

ስላች ወ መንገድ

ስላች ወ መንገድ የ አዳራሽ ጦማር | ሃምሌ ፪ሺህ፩፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን፦ በቅድሚያ፤ ሰላምታ ተለዋዉጠን፡ በዚህ ወር፡ ትንሽ ዘግየት ብለን መከሰትዐችን፡ ካቅም በላይ ሆኖብን ምሆኑን አጋርተናችሁ –  ህይወት፡ [የ ህብረ-ማኅበረሰብዓዊ ተሞክሮ ተፈጥሮዓዊ ሂደት ነፅኧብራቅ ነው፡] በ’ምዕትል፡ ተንኳሽ አብኣባል ተንደርድረን፡ የ-ህይወት ጉዞ፡ እምይቀይሳቸው እና እምይከተልዐቸው – ስላችዖች እና መንገድዖች ላይ፡ በ መንጐራደድ፡ ዕምንለውን ለ ማለት — ባ’ክብሮት ከ ፊትዐችሁ ቀርበን አለ። በማስከተልም፤ የ-ዩኒቨርስ “ክስተትን” በ-ተመለከተ፡ ሃይማኖት – አስር-ሺህ ዓመትዐት ገደማ እንድአስቆጠረ እና፡ ሳይንስ በ’በኩሉ – ከ 4-ቢልየን […]

Read more