የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው!
የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው! የ አዳራሽ ጦማር | ሚያዝያ ፪ሺህ፲፭ ዓ.ም ትኩረትዐችን – በቅድሚያ፤ ሁሌም [እንዴት ናችሁ] ዕይዐልን ዕምዕንጀምርኧው፡ እንዲያው ሲቭል ለመኾን ብቻ ሳይኾን፡ ሁሌም ከ-ልብ ዕንደምናስብዐችሁ ለመግለፅ፡ አንደበት ቢኾነን በ’ሚል ጭምርም መኾኑን ነግረንዐችሁ – የ ዐማራ ማሕበረሰብ ጥያቄ – ፍትህዓዊ ነው፡ በ’ሚል ርዕስ ዙሪያ በ ማዉጠንጠን፡ አብረንዐችሁ ዕንዕቆይ አለን። ከ’ዚያም፤ አራት-ኪሎ መሽዐጊው የ ዖሮሙማ ሥራ-አስፈፃሚ ወራሪ ቡድን – ዐማራ ላይ ኢ–ፍትህዓዊ ጦርዕነት ማወጁን በተመለከተ፡ እየተፈፀሙ ላሉት አረመኔዓዊ ወንጀሎች፡ በ ቀንደኛዕነት እምይመለከታቸው […]
Read more